ForeverMissed
Large image

This memorial website was created in memory of our loved one, W/ro. Botaneshe zeweda, 77, born on February 19, 1937 and passed away on March 12, 2014. We will remember her forever.

February 20, 2023
February 20, 2023
ዛሬም ነገም ሁሌ ከህሌናየ ልረሳሽ አልቻልኩመ ታታየ
August 14, 2019
August 14, 2019
SINCE YOU ARE GONE TATA A VERY THINGS GONE WITH YOU. NO LOVE ANY MORE EACH OTHER.
  THIS IS NEWS FOR YOU
From MY Older Brother
      ABEBE ASFAW
       W..# ONE
መስፍን ወንድሜ እንደምን ሰነበትክ    

አቤን ሆነ ልጆችን ሁሉ ሰላም እያልኩ


 ለግንዛቤ የፃፍኩልህን በረጋ እና በትእግስት አንብበህ በእውነት ስለእውነት ወደሚያጣላን ሳይሆን አፋቆሮና አስማምቶ ወደሚያኖረን የህሊና ፍርድ እንድትደርስ ነው


በመጀመሪያ I am not  Selfish የቤቴ እና የአቅም ጉዳይ  ይገድበኝ እንደሆን እንጅ ለእህት ወንድሞቸ ቀርቶለዘመድ አዝማድ የምብከነከን ሰው ነኝ  ብየ አምናለሁ 


የሚገርምህ ያች የበሪ ግንባር መሪት ከእህት ወንድሞቸ እንደማያርቀኝ  እየገለፅኩልህ

ወደዋናው ነጥቤ ልግባ ።


በስሜ በያዝኩት መሪት ላይ አንተም ሆንክ ስጋወቸ  Wrong idea ነበራችሁ እስከ ትላንቱ ቀን መቶ በመቶ የምነግርህ መሪቱ የወላጆቻችን ይዞታ አልነበረም ሆኖም አያቅም 


በርግጥ በሆቴል ስም ስለተሰጠኝ መሀንዲሱ ፕላኑን ሲሰራ መሪቱ ያንሳል ስላለ ልዋሸው የማልችለው ወላጆቻችን ከይዞታቸው ቀንሰው ፈርመው የሰጡኝ መሪት አለ ይሄን ስልህ እውነታውን እንድትረዳው ነው የወላጆቻችንን መሪት ከወላጆችፈቃድ እና ውርስ ውጭ ማዘጋጃ ለኔ ሊሰጥ ህግ አይፈቅድለትም የሚፈቀደውን ግን ፈርመው ሰተውኛል ሌላው ወላጆች ፈርመው  የሰጡኝን መሪት ጨምሮ ይከፍሉበት የነበረውን  የመሪት  ግብር  Reset የቦታ ይዞታ ከተቻለ ከቤት ያለው ካላ ማየት ወይም ከማዘጋጃ ማረገጥ ይቻላል


ነብስዋን ይማረው እና እናታችን ከሁላችንም በተሻለ አርቆ አሳቢ ስለነበረች በእርስዋ ግፊት  እና አይዞህ ባይነት ለማግኘት በቅቻለሁ 


ሌላም የረዳኝ አለ የዘነጋነው ነገር ቢኖር መሬቱ ለሌላ ሰው ተሰቶ ቢኖር ኖሮስ ብለን አለማሰባችን ነው 


የታታም ግፊት ሌላ ሰው ወስዶቶ ከምደድ ሂድና ጠይቅ ብላ ነበር ያበረታታችኝ


መስፍን የመሬቱ ባለቤትነቴ  ታሪክ ይህን ይመስላል

እኔ የማረጋግጥልህ ይሄን ነው ካላመንከኝ  ማዘጋጃ ቤት   ታገኘዋለህ 


ወንድሜ ካንተ  አይበልጥብኝም እውነታው ግን ይህ ነው ታታ የልጅነቴን እረድታኛለች


 የናትነትዋን ደግሞ ለሁላችንም የሚሆን ምክር ሰታ ወደማይቀረው አለም ሄዳለች ማለቴ ድርሻዋን ጨርሳለች


 እና በደግ እናንሳት


 መሬት ስንል ታታ ማለታችን አይቀርም እና ነው አሁን ጉዳዩ የለው መሪት ላይ ባለነው ነው  መፍትሄውም  Very simple ነው ከጥላቻ ከስሜታዊነት እዉነታውን ከመረዳት ጋር የተያያዘ ነው።


ወገኖቸ ወደኔ ልምጣ በቤተሰብ ስም ያለው ይዞታ ወራሽነት ይረጋገጥ ። 


የባብየልጅ ጉዳይ  መፍትሄ ይበጅለት በህግ ወይም በቤተሰብ ውል  ይህ ጉዳይ እንዳለቀ  ድርድሩ

ከኔ ጋር ይቀጥላል ሌላ ትርጉም እንዳይሰጠው የኔ ስራ ይሆናል ለማለት ነው


በመቀጠል የእህታችን ጉዳይ በገንዘብ ካለቀ አዋተን የከፈልናትን ያህል ለቴድሮስ አስፋውም ይሰጠዋል

 

ይህ ድርድር ውስጥ የማይገባ ነጥብ ነው በመጨረሻም ስለምንሰራው ስራ ከተማመን ለሁሉም ነገር ጉዳይ ማስፈፀሚያ ገንዘብ ይዋጣ እና ጉዳዩን አስፈፅመዋለሁ


ግልፅ ያልሆነ ጉዳይ ካለ ዝግጁ ነኝ


 ታናሸ 


የወላጆቻችን ፀሎት አይለየን።

አሜን

March 12, 2017
March 12, 2017
ታታ አድባራችን መመኪያ መጠጊያችን።
የምንሄድበት የለንም የምንጠጋበትም አጣን። የሚሰበስበንም ጠፋ። ትልቅ ትንሹን በጥበብ ትመክሪያለሽ። ያልንቀትም ትቅርቢያለሽ። ጥቃት አትወጅም፤ ለጋስነትሽ ደግሞ በዛው ልክ ነው።
እወድሻለሁ። ከታትዬ ከዘርጊባቸው ከባብዬ ከሻምበል አስፋው ከሃምሳ አለቃ ሸዋዬ እንዲሁም በነፍስ ከተለዩንጋር በአብርሃም እቅፍ ያድርጋችሁ።
ልጅሽ ተስፋ።
February 20, 2017
February 20, 2017
I just lighted the candles in your birthday thinking about you! Thinking all your passed memories! you call me ENGLZU. so much you did for me about me being your special! I don't think I ever see or heard a mother like you ! Not only for your kids but also for others who in need of help! I cannot list or explain in words what you have done for us and others. I missed you TATA!I MISSED YOU a lot!!!!!
May almighty GOD put your soul in HEAVEN!!
MAHLET,
February 19, 2017
February 19, 2017
As my mother, you have taught me so many things in life – from reading, respect any human being , to love God and dancing. You even taught me how to sit up and drink directly from a cup! I am so thankful for all the great memories we have shared. It’s your 80 birthday today and I just want you to know that everyone in the family is smiling. I love you my dear mother, happy birthday!
February 21, 2016
February 21, 2016
I am so much touched by your hard work to keep your mother legacy keep going. You are every woman's dream child,. I am deeply sorry for your loss. Thank you for keeping her alive at the same time. I was touch by your heart felt words you put out to know how wonderful and kind women she was. You are also blessed to be there with her during her final day here on earth. I am proud of you and as a mother myself thank you for keeping her memory alive! !
February 20, 2016
February 20, 2016
Dear Tata,
I just want to say thank you on your birthday from the bottom of my heart for your unconditional love and motherhood. We shall celebrate and cherish your memories forever. May God keep your soul in peace .
Taik
February 20, 2016
February 20, 2016
Feb 19 1937 ------ Feb.19 2016

Happy Birthday Tataye! Today you would have been 79 years young.

It’s hard to believe that it has been only 2 years since you left us and even harder not to pick up the phone to call you and wish you a happy birthday. But today, I celebrate your life and the memories that you have created for me. To remember your laughter as we chatted about various things from the weather, to your grandchildren, to what was going on in my life. Listening to you speak in Amharic to me. (something that I really miss hearing) Wishing that I could hear your voice once more, for only just a minute. We used to talk for hours on end about just anything and nothing. I miss watching my kids talk to you, knowing that they sometimes had a hard time understanding what you were saying. They would smile at me and shrug their shoulders, but just kept talking to you, telling you that they loved and missed you.

I remember visiting you in Gander Ethiopia, spending Montes days and evenings with you. Some times we would talk, some times we would just be quiet in our own thoughts. But every night before I left the Bed, I told you I loved you and that I’d see you the next day. I remember that last night I saw you (as I had to go bed) that you gave me a kiss and a hug and a special longing look, like you were memorizing my face. I remember turning around to look at you in your room, wanting to turn back and not go bed. I left that night with a heavy heart. That night, that moment, is something that I will always remember.  No words can ever express that feelings that I felt. As I looked back, I know you were saying “good-bye” to me, even though you never really said the words. It is something I will cherish all my life.

So today, Tataye, I want to wish you a Happy Birthday and to remember you as you were – strong, brave, loving…special.

You may be gone from this physical earth, but you live within me every day, every moment, every second.

Happy Birthday, Tata….I love you
September 6, 2015
September 6, 2015
Tata, I am missing you today but I know you will always be with me in my heart… I am who I am because of your loving hands. I have my sweet and compassionate soul from watching you and your generosity and kindness to others. I see the world full of wonder because of your imagination. I’ve learned to never give up seeing your drive and perseverance… I love you always and forever.
April 14, 2015
April 14, 2015
What a life well leaved! Did a lots of good thing for those need a place, you where a shelter, I head many good deeds you did for those less fortunate. May God rest your so in peace! You should be proud of your kids who works really hard to keep your memories updated!
April 12, 2015
April 12, 2015
ታታየ፡
   አፂናኘየ፡ እና፡ መካሪየ፡ ኩራቴ፡እና፡በጣም፡ የምወዶዎ፡እናቴ፡ ነበሩ፡ በዚህ ጥሩ፡እናትነተዎ፡ከእግዛአብሔር፡ ጋር፡ ነፍሰዎ፡ በገነት፡ ትሁን፡የዘወትር፡ፀሎቴ፡ነው። በጣም፡ እወደዎታለሁ፡ታታየ።ነፍሰዎን፡ይማር።
  ዛሬ፡ፋሲካ፡በጣም፡ነው፡miss ያደረኩዎት።
April 12, 2015
April 12, 2015
SINCE YOU ARE GONE TATA A VERY THINGS GONE WITH YOU. NO LOVE ANY MORE EACH OTHER. THIS IS NEWS FOR YOU

        TATA HAPPY EASTERN I miss you to much specially TODAY

      ( TATA Means that I am called my mother when I needed her)

When I was sad and depressed,
TATA I needed you to be cheer me up.
Instead I drank till I was numb enough not to feel anything.

When everyone was attacking me and putting me down, making me feel so low,
TATA needed you to be the one to defend me and be on my side
Instead I endured all the cruel words and criticism the world threw at me.

When I lost all my friends and had no one,
TATA needed you to be that only friend I had left,
Instead I experienced what the word "friendless" really meant.

When I was scared and frightened,
TATA needed you to be my security blanket.
Instead I had to live in fear.

When I was angry and full of rage,
TATA needed you to calm me down,
Instead I kept it all bottled up inside.

When I felt so lonely and needed someone to care,
TATA needed you to hold me tight and never let me go.
Instead I grew up alone with no one to turn to.

When I was hurt and in pain,
TATA needed you to come running with you healing ways.
Instead I remained scarred and bruised.

When I would inflict self-torture, wanting to die,
TATA needed you to stop me and tell me how important I was.
Instead I hid my scars and became oblivious to everyone.

When I would cry myself to sleep at night,
TATA needed you to wipe the tears away.
Instead I held my pillow tight while never ending tears streamed down my face.

When my world was crashing down on me,
TATA needed you to be the one I ran to.
Instead I locked myself in my room in complete despair.

When I felt unloved,
TATA needed you to tell me how much you loved me.
Instead I learned the words "I love you" are meaningless
March 23, 2015
March 23, 2015
tata-today i need a solution i need courage from u even if u are not here i will aiways talk to u .u are my my my partener my frend and grandma everything to me .when i see my weding video i coudnt..................... rest i peace .i love u miss u
March 11, 2015
March 11, 2015
From asqual and yonas (sons of abebe)
We just want to say we feel sorry about everyone's loss as well as ours. We also want to say that you were very famous and well liked and respected. We and many other people love and appreciate you. I wish for you to live in heaven, God bless you.
March 11, 2015
March 11, 2015
Tata,
I visited you every time I visit Gondar. I know how full of life you had. However, God loves you more than any of us.
February 20, 2015
February 20, 2015
Where is your passion tata? Where is your wisdom that helped us to be united?
Rest in peace!!
February 19, 2015
February 19, 2015
TATA
The day you died I kissed your face several times
After you died I held you close to me
I knew it would be the last time I held you for the rest of my life
You were so sick, in so much pain
That is no life
I know you were afraid to die
I hope you have found comfort
Do you remember how I held your hand and lay my head on your shoulder
Even at that moment I couldn't imagine life without you
People talk about broken hearts in songs or movies
Until that moment I had never known a true broken heart
Over and over I thought "How can I live without you?"
I watched you live, I watch you die
to stay with us you fought so hard,
A million pieces went my heart,
Now a photo I look at to see your smile,
I keep your number on my speed dial,
A video I watch to hear your voice,
This I do.... I have no choice.,
But great memories I will always keep with me,
Your love in my heart for eternity,
I never got to say goodbye,
To understand why, I can but try,
Waiting in heaven from this moment on,
'Till God asks you to bring me home....
Every day I look up at the sky
I know you're waiting for me
I miss you TATA

Leave a Tribute

Light a Candle
Lay a Flower
Leave a Note
 
Recent Tributes
February 20, 2023
February 20, 2023
ዛሬም ነገም ሁሌ ከህሌናየ ልረሳሽ አልቻልኩመ ታታየ
August 14, 2019
August 14, 2019
SINCE YOU ARE GONE TATA A VERY THINGS GONE WITH YOU. NO LOVE ANY MORE EACH OTHER.
  THIS IS NEWS FOR YOU
From MY Older Brother
      ABEBE ASFAW
       W..# ONE
መስፍን ወንድሜ እንደምን ሰነበትክ    

አቤን ሆነ ልጆችን ሁሉ ሰላም እያልኩ


 ለግንዛቤ የፃፍኩልህን በረጋ እና በትእግስት አንብበህ በእውነት ስለእውነት ወደሚያጣላን ሳይሆን አፋቆሮና አስማምቶ ወደሚያኖረን የህሊና ፍርድ እንድትደርስ ነው


በመጀመሪያ I am not  Selfish የቤቴ እና የአቅም ጉዳይ  ይገድበኝ እንደሆን እንጅ ለእህት ወንድሞቸ ቀርቶለዘመድ አዝማድ የምብከነከን ሰው ነኝ  ብየ አምናለሁ 


የሚገርምህ ያች የበሪ ግንባር መሪት ከእህት ወንድሞቸ እንደማያርቀኝ  እየገለፅኩልህ

ወደዋናው ነጥቤ ልግባ ።


በስሜ በያዝኩት መሪት ላይ አንተም ሆንክ ስጋወቸ  Wrong idea ነበራችሁ እስከ ትላንቱ ቀን መቶ በመቶ የምነግርህ መሪቱ የወላጆቻችን ይዞታ አልነበረም ሆኖም አያቅም 


በርግጥ በሆቴል ስም ስለተሰጠኝ መሀንዲሱ ፕላኑን ሲሰራ መሪቱ ያንሳል ስላለ ልዋሸው የማልችለው ወላጆቻችን ከይዞታቸው ቀንሰው ፈርመው የሰጡኝ መሪት አለ ይሄን ስልህ እውነታውን እንድትረዳው ነው የወላጆቻችንን መሪት ከወላጆችፈቃድ እና ውርስ ውጭ ማዘጋጃ ለኔ ሊሰጥ ህግ አይፈቅድለትም የሚፈቀደውን ግን ፈርመው ሰተውኛል ሌላው ወላጆች ፈርመው  የሰጡኝን መሪት ጨምሮ ይከፍሉበት የነበረውን  የመሪት  ግብር  Reset የቦታ ይዞታ ከተቻለ ከቤት ያለው ካላ ማየት ወይም ከማዘጋጃ ማረገጥ ይቻላል


ነብስዋን ይማረው እና እናታችን ከሁላችንም በተሻለ አርቆ አሳቢ ስለነበረች በእርስዋ ግፊት  እና አይዞህ ባይነት ለማግኘት በቅቻለሁ 


ሌላም የረዳኝ አለ የዘነጋነው ነገር ቢኖር መሬቱ ለሌላ ሰው ተሰቶ ቢኖር ኖሮስ ብለን አለማሰባችን ነው 


የታታም ግፊት ሌላ ሰው ወስዶቶ ከምደድ ሂድና ጠይቅ ብላ ነበር ያበረታታችኝ


መስፍን የመሬቱ ባለቤትነቴ  ታሪክ ይህን ይመስላል

እኔ የማረጋግጥልህ ይሄን ነው ካላመንከኝ  ማዘጋጃ ቤት   ታገኘዋለህ 


ወንድሜ ካንተ  አይበልጥብኝም እውነታው ግን ይህ ነው ታታ የልጅነቴን እረድታኛለች


 የናትነትዋን ደግሞ ለሁላችንም የሚሆን ምክር ሰታ ወደማይቀረው አለም ሄዳለች ማለቴ ድርሻዋን ጨርሳለች


 እና በደግ እናንሳት


 መሬት ስንል ታታ ማለታችን አይቀርም እና ነው አሁን ጉዳዩ የለው መሪት ላይ ባለነው ነው  መፍትሄውም  Very simple ነው ከጥላቻ ከስሜታዊነት እዉነታውን ከመረዳት ጋር የተያያዘ ነው።


ወገኖቸ ወደኔ ልምጣ በቤተሰብ ስም ያለው ይዞታ ወራሽነት ይረጋገጥ ። 


የባብየልጅ ጉዳይ  መፍትሄ ይበጅለት በህግ ወይም በቤተሰብ ውል  ይህ ጉዳይ እንዳለቀ  ድርድሩ

ከኔ ጋር ይቀጥላል ሌላ ትርጉም እንዳይሰጠው የኔ ስራ ይሆናል ለማለት ነው


በመቀጠል የእህታችን ጉዳይ በገንዘብ ካለቀ አዋተን የከፈልናትን ያህል ለቴድሮስ አስፋውም ይሰጠዋል

 

ይህ ድርድር ውስጥ የማይገባ ነጥብ ነው በመጨረሻም ስለምንሰራው ስራ ከተማመን ለሁሉም ነገር ጉዳይ ማስፈፀሚያ ገንዘብ ይዋጣ እና ጉዳዩን አስፈፅመዋለሁ


ግልፅ ያልሆነ ጉዳይ ካለ ዝግጁ ነኝ


 ታናሸ 


የወላጆቻችን ፀሎት አይለየን።

አሜን

March 12, 2017
March 12, 2017
ታታ አድባራችን መመኪያ መጠጊያችን።
የምንሄድበት የለንም የምንጠጋበትም አጣን። የሚሰበስበንም ጠፋ። ትልቅ ትንሹን በጥበብ ትመክሪያለሽ። ያልንቀትም ትቅርቢያለሽ። ጥቃት አትወጅም፤ ለጋስነትሽ ደግሞ በዛው ልክ ነው።
እወድሻለሁ። ከታትዬ ከዘርጊባቸው ከባብዬ ከሻምበል አስፋው ከሃምሳ አለቃ ሸዋዬ እንዲሁም በነፍስ ከተለዩንጋር በአብርሃም እቅፍ ያድርጋችሁ።
ልጅሽ ተስፋ።
Recent stories

«ሦስት ነገሮችን ተምሬያለሁ»

June 21, 2015

የአንድ ኩባንያ ባለቤት ለደርጅቱ ብቁ የሆነ ሥራ አስኪያጅ ለመቅጠር ማስታወቂያ አወጣ፡፡ ላወጣው ማስታወቂያ ባቀረቡት ማስረጃ ተወዳድረው ካለፉት ሦስት ሰዎች መካከል በዕድሜ ትንሽ የሆነውን ለቃለ መጠይቅ ጠራው፡፡

ወጣቱ በተጠራበት ቀን አለባበሱን አሳምሮ መንፈሱንም አንቅቶ ጠበቀ፡፡ የኩባንያው ባለቤት የወጣቱን የትምህርት እና የሥራ ሁኔታ የሚገልጠውን መረጃ አገላብጦ አየው፡፡ የተማረው በሀገሪቱ ውስጥ አንቱ በሚባሉ ት/ቤቶች ነው፡፡ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ዲግሪውን የሠራው እጅግ በጣም ሀብታሞች በሚማሩባቸው ኮሌጆች ውስጥ ነው፡፡ ያገኛቸው ውጤቶች ምርጥ ከሚባሉት ውጤቶች ውስጥ ናቸው፡፡ በየደረጃው ከነበሩ መምህራን እና የትምህርት ባለሞያዎች ሽልማቶችን እና ማበረታቻዎችን አግኝቷል፡፡
የኩባንያው ባለቤት «ይህንን ሁሉ የትምህርት ክፍያ ይከፍልልህ የነበረው አባትህ ነው» ሲል ጠየቀው፡፡ ልጁም «አይደለም፤ አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣሁት» ሲል መለሰለት፡፡ «ኦ ይቅርታ፤ ታድያ ስኮላርሺፕ አግኝተህ ነበር» አለው፡፡

«እስካሁን በትምህርት ጉዞዬ ስኮላርሺፕ የሚባል አላጋጠመኝም» ብሎ ፈገግ አለ፡፡

«መቼም ከዘመዶችህ አንዱ የተሻለ ገቢ ያለው ሰው መሆን አለበት» አለና የኩባንያው ባለቤትም ፈገግታውን በፈገግታ መለሰለት፡፡

«እኔ ሀብታም ዘመድ የለኝም፤ ኧረ እንዲያውም ዘመድ ራሱ የለኝም» አለው ወጣቱ፡፡

የኩባንያው ባለቤት እየተገረመ «ታድያ ይህንን በመሰሉ ት/ቤቶች ገብቶ ለመማር እኮ ከፍተኛ ገንዘብ ይጠይቃል፤ ማን እየከፈለልህ ነበር የምትማረው» ሲል በአግራሞት ጠየቀው፡፡

«የምትከፍልልኝ እናቴ ነበረች» አለና ወጣቱ በኩራት መለሰ፡፡

«እናትህ ምን ዓይነት ሥራ ነው የምትሠራው» አለው ባለቤቱ፡፡

«እናቴ የሰዎችን ልብስ እየሰበሰበች የምታጥብ ሴት ናት» አለው ወጣቱ፡፡

«ልብስ እያጠበች ነው አንተን ይህንን በመሳሰሉ ት/ቤቶች ያስተማረችህ)»
«አዎ»

«አንድ ጊዜ እጅህን ለማዬት እችላለሁ» አለው የኩባንያው ባለቤት፡፡ ወጣቱ እጁን ወደ ባለቤቱ ላከው፡፡ እጁ ከኬክ የለሰለሰ ነበረ፡፡

«ለመሆኑ እናትህን በልብስ አጠባው ረድተሃት ታውቃለህ»

«አላውቅም»

«ለምን)»

«እናቴ እኔ ምንም ሥራ እንድሠራ አትፈልግም፤ እንድማር፣ እንዳጠና እና እንዳልፍ ብቻ ነው የምትፈልገው፤ ስለዚህ ሥራ ሠርቼ አላውቅም»

«በጣም ጥሩ» አለ የኩባንያው ባለቤት «ቃለ መጠይቁን ነገ እንቀጥላለን፤ አሁን ወደ ቤትህ ሂድና አንድ ነገር አድርግ» አለው፡፡

ወጣቱ እየገረመው «ምን» አለ፡፡

«የእናትህን እጆች እጠብ፤ ከዚያ የሆነውን ነገ ትነግረኛለህ»

በቃለ መጠይቁ የተሻለ ነገር አድርጌያለሁ ብሎ እያሰበ በደስታ ወደ ቤቱ ሄደ፡፡

ቤቱ ገብቶ እናቱን እጇን ለማጠብ ጠየቃት፡፡ አዲስ ነገር ሆነባትና ጠየቀችው፡፡ እርሱም ዛሬ ያጋጠመውን ነገር አጫወታት፡፡

ውኃ እና ሳሙና አቀረበና የእናቱን እጆች ማጠብ ጀመረ፡፡ የተኮራመቱ፤ የተሰነጣጠቁ፤ የቆሳሰሉ፤ የተጠባበሱ፤ እጆች፡፡ የእርሱን እና የእናቱን እጆች እያስተያየ ማልቀስ ጀመረ፡፡ ከሚያጥብበት ውኃ ይልቅ እርሱ የሚያነባው ዕንባ በለጠ፡፡ እነዚህ እጆች እንዲህ የሆኑት እርሱን ለማስተማር መሆኑን አሰበ፡፡ እነዚህ ጠባሶች የእርሱ ጠባሶች ናቸው፡፡ እነዚህ ቁስሎች የእርሱ ቁስሎች ናቸው፤ እነዚህ እጆች ናቸው ለእርሱ የትምህርት ውጤት መሠረቶቹ፣ እነዚህ እጆች ናቸው እርሱን ለአካዳሚያዊ ውጤት ያበቁት፤ እነዚህ እጆች ናቸው ዛሬ ለቆመበት ታላቅ ደረጃ ያበቁት፡፡

የእናቱን እጆች አጥቦ ሲጨረስ የቀሩትን ልብሶች ሁሉ ከእናቱ ጋር አጠበ፡፡ በዚያች ሌሊት ያ ልጅ ከእናቱ ጋር ለረዥም ሰዓት ሲያወሩ አደሩ፡፡ ነግራው የማታውቀውን ታሪክ ነገረችው፤ ሰምቶት የማያውቀውን ታሪክም ሰማ፡፡

በማግስቱ ወጣቱ ወደ ኩባንያው ባለቤት ዘንድ ሄደ፡፡ የኩባንያው ባለቤት የወጣቱን ዓይኖች ሲያይ የዕንባዎቹን ፈለግ ተመለከተ፡፡ እናም «ትናንት ያደረግከውን እና ያጋጠመህን ልትነግረን ትችላለህ)» ሲል ጠየቀው፡፡
«የእናቴን እጆች አጠብኳቸው፡፡ የእናቴ እጆች እንደዚህ መሆናቸውን አላውቅም ነበር፡፡ ብዙ ነገር ነገረችኝ፤ ልብሶቹንም አብሬያት አጠብኩ» አለው፡፡

«ታድያ ምን ተማርክ» አለው የኩባንያው ባለቤት፡፡

«ሦስት ነገሮችን ተምሬያለሁ» አለ ወጣቱ፡፡ «መጀመርያ ነገር አድናቆት እና ምስጋናን ተምሬያለሁ፡፡ እናቴ ባትኖር ለእኔም ያንን ሁሉ መከራ ባትቀበል ኖሮ ዛሬ የደረስኩበት ልደርስ አልችልም ነበር፡፡ ስለዚህ እናቴን ምንጊዜም ላመሰግን፤ በሄድኩበት ቦታ ሁሉ ቀድሜ ስሟን ልጠራ፤ ስለ ራሴ ከመናገሬ በፊት ስለ እርሷ ልናገር እንደሚገባ ተረድቻለሁ፡፡ ሁለተኛ ደግሞ እናቴ ያለፈችበትን እውነተኛው ነገር መረዳት የቻልኩት አብሬያት ሆኜ ሥራዋን ስጋራት ነው፡፡ በሱታፌ ካልሆነ በቀር በነቢብ እና በትምህርት ብቻ የአንድን ነገር ርግጠኛ ጠባይ እና ሁኔታ መረዳት አይቻልም፡፡ ሦስተኛ ደግሞ በአንድ ቤተሰብ ውስጥ መኖር ብቻ ሳይሆን ቤተሰባዊ ትሥሥርም ወሳኝ መሆኑን አይቻለሁ፡፡» አለው

የኩባንያውም ባለቤት «የምፈልገው ሥራ አስኪያጅ አሁን ተገኘ፡፡ ለእርሱ ሕይወት ሌሎች የከፈሉትን ሰማዕትነት የሚረዳ፤ አብሮ በመሥራት ችግሮችን መቅመስን እና መፍታትን የተማረ፤ የሥራ ግቡ ገንዘብ ማግኘት ብቻ ያልሆነ ሰው አሁን ተገኘ» አለና ቀጠረው ይባላል፡፡

ከኛ ሕይወት ጀርባ ስንት ሰዎች አሉ) ለመሆኑ ዋጋ እንሰጣቸዋለን) እናመሰግናቸዋለን) ስማቸውን እንጠራለን) የቀመሱትን መከራ እናውቅላቸዋለን) ችግራቸውን እንሳተፍላቸዋለን)
ፕሬዚዳንት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ሚኒስትር፣ ፓትርያርክ፣ ጳጳስ፣ ሼህ፣ ዑላማ፣ ምሁር፣ ሳይንቲስት፣ ነጋዴ፣ አትሌት፣ አርቲስት፣ ሰባኪ፣ ፓስተር፣ ሐኪም፣ ፖለቲከኛ፣ ገበሬ፣ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ ወዘተ፣ ወዘተ ስንሆን ብቻችንን ነበርን እኛ እዚህ እንድንደርስ ስንቶች ሰማዕትነት ከፈሉ) የስንት ሰዎች ወዝ ፈሰሰ፣ ላብ ተንቆረቆረ፣ ገንዘብ ተከሰከሰ፣ ጨጓራ ተላጠ፣ አንጀት ተቃጠለ)
አምፖሎቹ ዝም ብለው አልበሩም፡፡ አምፖሎቹ እንዲበሩ ያደረገው ጀነሬተሩ ነው፡፡ ጀነሬተሩ ግን አይታይም፡፡ የሚታዩት አምፖሎቹ ናቸው፡፡ ሰዎችም የሚያውቋቸው አምፖሎቹን ነው፡፡ አብዛኛው ሰው አምፖሎቹን ለማሳመር እና በአምፖሎቹ ውበትም ቤቱን ለማሳመር ይጥራል እንጂ ስለ ጀነሬተሩ አይጨነቅም፡፡ ወሳኙ ግን እርሱ ነው፡፡
ጀነሬተሮቻችን እነማን ናቸው፡) እነዚህ ጀነሬተሮች ናቸው በሃይማኖት ቅዱሳን፣ በሀገር ቀደምት አባቶች፣ በዕውቀት ፋና ወጊዎች፣ በነጻነት አርበኞች፣ እየተባሉ የሚጠሩት፡፡ ያለ እነዚህ እምነት፣ ሀገር፣ ነጻነት፣ ክብር፣ ዕውቀት፣ ጥበብ፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ዕድገት፣ ብልጽግና የሚባሉ ቃላት ውኃ አይቋጥሩም ነበር፡፡

የዚያ ልጅ ችግሩ መማሩ አልነበረም፣ የተሻለ ውጤት ማምጣቱም አይደለም፤ የተማረበትን እና የተሻለ ውጤት ያመጣበትን ምክንያት መርሳቱ ነው፡፡ መማሩን ያውቃል፤ እንዴት ሊማር እንደቻለ ግን አያውቅም፡፡ ለዚያ ውጤት ያበቃው ማጥናቱ፣ ተግቶ መሥራቱ እና የአእምሮ ብቃቱ ብቻ መስሎ ሊታየውም ይችላል፡፡ ግን አይደለም፡፡ እነዚህ ሁሉ መሠረታቸው እናቱ ናት፡፡ እናቱ መሥዋዕትነትን ለመክፈል ዝግጁ ባትሆን ኖሮ እነዚህ ሁሉ ገደል ይገቡ ነበር፡፡ ስንት አእምሮ ያላቸው ሰዎች ደጋፊ በማጣት ጎዳና ላይ ቀርተዋልኮ፤ ስንት ተግተው ማጥናት የሚችሉ ጎበዝ ተማሪዎች አጋዥ በማጣት አቋርጠዋልኮ፡፡

ለቀደምቶቻችን ዋጋ ካልሰጠን ለኛ ዋጋ የሚሰጥ ትውልድ አይፈጠርም፡፡ መነሻችንን ካላወቅን በመድረሻችን አናመሰግንም፡፡ ችግሮችን ካልቀመስን አማራሪዎች እና ጨካኞች እንሆናለን፡፡ ለእኛ ሕይወት ሌሎች ለከፈሉት ዋጋ ካልሰጠን እኛም ለሌሎች ሕይወት ምንም አንከፍልም፡፡ እኛ እንድናድግ ያደረጉትን ከዘነጋን ሌሎች እንዲያድጉ አናደርግም፤ ለኛ ሲባል ቀደምቶቻችን የቀመሱትን መከራ ካላሰብን እንዴትስ ለሌሎች ብለን መከራ እኛ እንቀምሳለን
ሕይወት እንደ አውሮፓ ዋንጫ ጥሎ ማለፍ አይደለችም፡፡ ይዞ ማለፍ እንጂ፡፡ ምኒሊክን እየናቅን አዲስ አበባ ላይ መኖር፤ ዐፄ ፋሲልን ረስተን ጎንደር ግንብን ማስጎብኘት፤ ንግሥተ ሳባን ዘንግተን አኩስም ጽዮንን ማንገሥ እንዴት ይቻላል ኃይሌ ገብረ ሥላሴን ያለ አበበ ቢቂላ እንዴት ማሰብ ይቻላል
እናቱም ይህንን ሁሉ ብታደርግም አንድ የሚቀራት ነገር ግን ነበር፡፡ አልነገረችውም፡፡ የስኬቱን ምሥጢር አልነገረችውም፡፡

ወላጆች ለልጆቻቸው መንገር አለባቸው፡፡ የሚገዛው ኬክ፣ የሚገመጠው ዳቦ፣ የሚጫወቱበት መጫወቻ፣ የሚዝናኑበት ገንዘብ፣ የሚማሩበት ምርጥ ት/ቤት ክፍያ፣ የሚለብሱት ውድ ልብስ፣ የሚተኙበት ምቹ አልጋ እንዲሁ እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኃ ፈሳሽ የመጣ አይደለም፡፡ ደም ተተፍቶበት የተገኘ ነው፡፡ ይህንን ማወቅ አለባቸው፡፡ ቢያንስ ቢያንስ ሌላ ማድረግ ቢያቅታቸው የወላጆቻቸውን ሻካራ እጆች ማጠብ አለባቸው፡፡ ስሜቱን ስሜታቸው፣ ጉዳቱን ጉዳታቸው ማድረግ አለባቸው፡፡ ያለበለዚያ ወላጆ ቻቸውን አያመሰግኑም፣ አያደንቁም፣ አያከብሩም፡፡

የበሉበትን ወጭት መሥበር፣ ያጎረሰን እጅ መንከስ፣ ያሳደገን ትከሻ መርገጥ፣ ያሳደገው ሀገርም፣ ሕዝብም ተቋምም፣ ማኅበርም የለም፡፡ እንድንኖር ሲባል የሞቱ፤ እንድንድን ሲባል የቆሰሉ፤ እንድንማር ሲባል ያልተማሩ፤ እንድንጠግብ ሲባል የተራቡ፤ እንድንለብስ ሲባል የታረዙ፤ እንድንበለጽግ ሲባል የደኸዩ አሉ፡፡ እነዚህ አካላት ከፍ ያለ ክብር እና ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ ስማቸው ከስማችን፤ ክብራቸው ከክብራችን መቅደም አለበት፡፡ ሻካራ እጆቻቸው የስኬታችን መሠረቶች ናቸው፡፡ እናጥባቸዋለን፤ እንስማቸዋለን፣ እንኮራባቸዋለንም፡፡

ያለ እኛ ኖረዋል፡፡ ያለ እነርሱ ግን አንኖርም ነበር፡፡ እነርሱ በእኛ ያበቃሉ፤ እኛ ግን በእነርሱ እንጀምራለን፡፡

ሻካራ እጆች ሆይ ከፍ ከፍ በሉ፤ ክብር እና ምስጋና ለእናንተ ይሁን፡፡ እኛ በእናንተ እንኮራለን፤ እናንተም በእኛ ትጠራላችሁ፡፡ ያለ ሻካራ እጆች ለስላሳ እጆች ከየት ይገኙ ነበር፡፡

ኦ ሸካራ እጆች ሆይ፤ ለሸካራነታችሁ ሰላም እላለሁ እኔን አለስልሶኛልና

ኦ ጠባሳ እጆች ሆይ፤ ለጠባሳችሁ ሰላም እላለሁ፤ እኔን አስውቦኛልና

ኦ የቆሰሉ እጆች ሆይ፤ ለቁስላችሁ ሰላም እላለሁ፤ እኔን አድኖኛልና

ኦ ጎርባጣ እጆች ሆይ፤ ለጎርባጣነታችሁ ሰላም እላለሁ፤ እኔን አክብሮኛልና፡፡

June 11, 2015

                 I KEEP
           MY SELF BUSY
              WITH THE
            THINGS I DO

            BUT EVERY
         TIME I PAUSE,
                I STILL
          THINK OF YOU. 

June 11, 2015

look up to sky and talk to you.
what i wouldn't give to hear you talk back.
I miss your voice,
I miss your laughter,
I miss Everything About you Tata.

Invite others to W/ro. Botaneshe's website:

Invite by email

Post to your timeline