ForeverMissed
Large image
Stories

Share a special moment from Engineer Tekletsadik's life.

Write a story
May 20, 2021

Let the memory of Engineer Tekletsadik Aberra be with us forever.
  • 51 years old
  • Born on November 6, 1969 in Addis Ababa, Ethiopia
  • Passed away on February 24, 2021 in Addis Ababa, Ethiopia
This memorial website was created in memory of our loved one, Engineer Tekletsadik Aberra, 51 years old, born on November 6, 1969, and passed away on February 24, 2021. We will remember him forever.
Recent Tributes
Posted by tinsae assefa gessese on May 19, 2021
የምወድህ አክባሪዬ ወንድሜ መቼም የማልረሳህ የደጎች ምሳሌ የሆንክ ይህ ክፉ ጌዜ በግድ አለያየን ሁሌም እናስብሀለን እግዚአብሔር በአብርሀምና በይስሀቅ ጎን ነፍስህን ያርግልን።

አክባሪ እህትህ እርስቴ
Posted by Atnatiwos Aberra Sahle on May 18, 2021
ውድ ወንድሜ የማከብርህ የምወድህ ከሩቅ የምታይብህ ሰንደቄ ፣ የምጠለልብህ ጥላዬ ፣ ክፉውን የምመክትብህ ጋሻዬ ፣ የምኮራብህ መኩሪያዬ ነበርክኮ አሁን ይህ ሁሉ ቀርቶብኝ አለቅሳለሁ
ለካ ታላቅ ወንድም አለኝ ማለት ኩራት ነበር ፣ አሁን ነው የገባኝ ምንቸገረኝ እርሱ አለ የምለው ለካ ቀላል አልነበረም አሁን ተረዳሁ።
ወንድሜ የፊደል ብቻ ሳይሆን የመንፈሳዊ ህይወት መምህሬም ነበርክ፣ የመጀመሪያ ጸሎትን ያስተማርከኝ ለዛሬ ማንነቴ መሰረት
አንተ ነህ ።... read more
Posted by Dawit Getachew on May 16, 2021
To my great uncle Teklai
Life has shown me the importance of family and hard work, but you showed me the most important thing in life, and that is having faith in my family and myself. Growing up in America we never got to see each other much. In 2019 I visited for the first time.... read more
Gallery
 
 
 
 
 
 
 
 
His Life
የኢንጂነር ተክለጻዲቅ አበራ አጭር የሕይወት ታሪክ

ኢንጂነር ተክለጻዲቅ አበራ ከአባታቸው ከአቶ አበራ ሳህሌ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አልማዝ አሳመረ ጥቅምት 27 ቀን 1962 ዓ.ም በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ አማኑኤል በሚባለው አካባቢ ተወለዱ፡፡ እድሜአቸው ለትምህርት ሲደርስ በቄስ ት/ቤት ገብተው ከፊደል አስከ ዳዊት ንባብ ድረስ ከዘለቁ በኋላ በየካቲት 23 1ኛና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከ 1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተምረዋል፡፡ የሁለተኛ... read more
Recent Stories

ነፍስህ በደጋጎቹ እቅፍ ያኑርልኝ

Shared by Yirgalem Abera Sahel on May 17, 2021
ተወዳጁ ወንድሜ የእኛን አስተዳደግ መቼም በዙሪያችን ያለ ሁሉ ያውቀዋል ከልጅነት ጀምሮ ለአንተ ያለን ክብር እና ፍቅር የማይለዋወጥ ነበር።አንተ ማለት ለእኛ ወንድምም አባትም ጓደኛም ነበርክ። አንተ ማለት ለዚህ ቤተሰብ ምሰሶ ነበርክ ከልጅነት ጀምሮ ኮትኩተህ አሳድገህ ፣አስተምርህ ፣ድረህ ለቁምነገር አብቅተህናል የተለየህ ሰው ነበርክ ሁሌም ቢሆን ከልቤ አትጠፋም በምንም ቋንቋ ስለአንተ መግለፅ አይቻልም አንተ የብዙ ሰው ተስፋ ነበርክ ከአንተ እግዚአብሔን መፍራት፣የቤተሰብ ፍቅርን ፣የዘመድ ፍቅርን፣ለሙያ መታመንን፣ለሰው መኖርን ተምሬአለሁ አንተ የሕይወት መምህሬ ነበርክ  አንተ የቤተሰቦችህን ብቻ ሳይሆን በዘሪያህ ያሉ ሰዎችን ሁሉ ሕይወት ቀይረሀል በዚህም ሁሌም እኮራብአለሁ ውዱ ወንድሜ አንድ ሰው በሕይወት ዘመኑ መስራት የሚገባውን በጎ ስራ ሁሉ ሰርተሀል  ሁሌም እንደምትለው "ሰው ለራሱ ብቻ ከኖረ ምን ዋጋ አለው" እናም ያንተን ፈለግ ለመከተል ቃል እገባለሁ እንግዲህ ወንድሜ በህልም እየመሰለኝ እኖራለሁ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ  በየደቂቃው አስብህአለሁ!!                           

            አክባሪ ወንድምህ    ይርጋለም አበራ
                                 ግንቦት 09/2013
Contribute
Follow us:

Share a story

 
Add a document, picture, song, or video
Add an attachment Add a media attachment to your story
You can illustrate your story with a photo, video, song, or PDF document attachment.